በመልክሽ አይደልም - ዉበትሸን የማዉቀዉ
በዝናሽ አይደለም - ስምሽን የማደንቀዉ
በጨዋነትሽ ነው - በእዉነተኛነትሽ
ያንቺን ትልቅነት - እመቤትነትሽን
በመልክሽ አይደልም - ዉበትሸን የማዉቀዉ
በዝናሽ አይደለም - ስምሽን የማደንቀዉ
በጨዋነትሽ ነው - በእዉነተኛነትሽ
ያንቺን ትልቅነት - እመቤትነትሽን
የጨዋነትሽ ጣዕም - ከማር ይታፍጣል
ከሌሎቹ ሴቶች - ያንቺዉበት ይበልጣል
በመልክሽ አይደልም - ዉበትሸን የማዉቀዉ
በዝናሽ አይደለም - ስምሽን የማደንቀዉ
በጨዋነትሽ ነው - በእዉነተኛነትሽ
ያንቺን ትልቅነት - እመቤትነትሽን
የጨዋነትሽ ጣዕም - ከማር ይታፍጣል
ከሌሎቹ ሴቶች - ያንቺዉበት ይበልጣል
በመልክሽ አይደልም - ዉበትሸን የማዉቀዉ
በዝናሽ አይደለም - ስምሽን የማደንቀዉ
በጨዋነትሽ ነው - በእዉነተኛነትሽ
ያንቺን ትልቅነት - እመቤትነትሽን