Back to Top

Asederebelign Video (MV)


Click here to scroll the video with page


Performed By: Abegiya Netshant
Language: English
Length: 5:22
Written by: Abegiya Netshant
[Correct Info]



Abegiya Netshant - Asederebelign Lyrics




የሆነው ሁሉ እንኳን ሆነ
ያለሆነው ሁሉ እንኳን አልሆነ
የመጣው ሁሉ እንኳን መጣ
የሄደው ሁሉ እንኳን ሄደ

አስደረበልኝ ጥበብ
አስደረበልኝ እውቀት
አስደረበልኝ ትግሰት
አስደረበልኝ ፀጋ

ስርአቱን እማር ዘንድ አደረገኝ
የተፈተነ እምነት እንዲኖረኝ
እንዳያፍርብኝ ሲያቆመኝ
በምህረቱ ከለለኝ

በአለት ንቃቃት ያለሽ ሆይ
ተነሸ እልል በይ ደምቀሸ ታይ
የዜማ ጊዜ ደረሰልሽ
አግዚአብሔር ፀሎትሸን ሁሉ ሰማልሸ
አግዚአብሔር ፀሎትሸን ሁሉ ሰማልሸ

እግዚአብሔርን ለሚወዱ እንደ ሀሳቡም ለተጠሩ ነገር ሁሉ ለበጐ ነዉ

ክረምቱ አልፏል ዛሬማ አሀሀሀሀ ልዘምር ልዘምር
ጨለማው ነግቷል ዛሬማ ልዘምር ልዘምር

ማደሪያህ ይባረክ ዙፋንህ ይባረክ
ምህረትን አድርገሀል
ቅን ፍርድ ፈረደሀል

በምድረበዳ ላይ ውሀን የሚያፈልቀው የማይቻለውን ይቻላል የሚለው
የልጅነቴ አምላክ እኔ የማምልከው
ክፉዉን ደጉንም ለበጎ ቀየረው
ክፉዉን ደጉንም ለበጎ ቀየረው
[ Correct these Lyrics ]

[ Correct these Lyrics ]

We currently do not have these lyrics. If you would like to submit them, please use the form below.


We currently do not have these lyrics. If you would like to submit them, please use the form below.


English

የሆነው ሁሉ እንኳን ሆነ
ያለሆነው ሁሉ እንኳን አልሆነ
የመጣው ሁሉ እንኳን መጣ
የሄደው ሁሉ እንኳን ሄደ

አስደረበልኝ ጥበብ
አስደረበልኝ እውቀት
አስደረበልኝ ትግሰት
አስደረበልኝ ፀጋ

ስርአቱን እማር ዘንድ አደረገኝ
የተፈተነ እምነት እንዲኖረኝ
እንዳያፍርብኝ ሲያቆመኝ
በምህረቱ ከለለኝ

በአለት ንቃቃት ያለሽ ሆይ
ተነሸ እልል በይ ደምቀሸ ታይ
የዜማ ጊዜ ደረሰልሽ
አግዚአብሔር ፀሎትሸን ሁሉ ሰማልሸ
አግዚአብሔር ፀሎትሸን ሁሉ ሰማልሸ

እግዚአብሔርን ለሚወዱ እንደ ሀሳቡም ለተጠሩ ነገር ሁሉ ለበጐ ነዉ

ክረምቱ አልፏል ዛሬማ አሀሀሀሀ ልዘምር ልዘምር
ጨለማው ነግቷል ዛሬማ ልዘምር ልዘምር

ማደሪያህ ይባረክ ዙፋንህ ይባረክ
ምህረትን አድርገሀል
ቅን ፍርድ ፈረደሀል

በምድረበዳ ላይ ውሀን የሚያፈልቀው የማይቻለውን ይቻላል የሚለው
የልጅነቴ አምላክ እኔ የማምልከው
ክፉዉን ደጉንም ለበጎ ቀየረው
ክፉዉን ደጉንም ለበጎ ቀየረው
[ Correct these Lyrics ]
Writer: Abegiya Netshant
Copyright: Lyrics © O/B/O DistroKid


Tags:
No tags yet