Back to Top

Abegiya Netshant - Eyuit (Live) Lyrics



Abegiya Netshant - Eyuit (Live) Lyrics




ትላንትን በአንተ አልፌ ዛሬ ላይ ቆሜለሁ
ክብር እና ምሰጋና ወዳሴ ይሄው
ይዤ መጥቻለሁ

ተደረጎልኛል እናእንዴት ዝም እላለሁ
የኔ ጌታ
ያረከዉን አስቤ አመልክሀለው
በእውነት አመልክሀለው
በመንፈስ አመልክሀለው

አልረሳም ምህረትህን አልረሳም
ክብር ምስጋና ይድረስህ
ዘመኔን ሁሉ ላምልክህ
ክብር ምስጋና ይድረስህ
ትውልዴ በሁሉ ያክብርህ

እዩ እዩ የመሰቀሉን ስራ
እዩ እንዴት እንደወደደን
እዩ በደሙ አንፅቶ
እዩ ፃድቃኖቸ አረገን
ልጆቹ አረገን

አልረሳም ምህረትህን አልረሳም
ክብር ምስጋና ይድረስህ
ዘመኔን ሁሉ ላምልክህ
ክብር ምስጋና ይድረስህ
ትውልዴ በሁሉ ያክብርህ

አንተ ከእኛ ጋረ ባትሆን ኖሮ
አንተ ከእኛ ጋረ ባትቆም ኖሮ
ህያው እያለን ጠላት በዋጠን ኖሮ አሀሀ

እየሱሰ የሰላም አለቃ
እየሱሰ ያለም ሁሉ ቤዛ
እየሱሰ የደሀ አደግ አባት
እየሱሰ ለደከሙት ብርታት

ስለት አለብኝ ስለት ስለት
ስለት አለብኝ ስለት
በመከራዬ ቀን ቤቴል ላይ ሆኜ የተሳልኩት
ስለት አለብኝ ስለት ስለት ስለት አለብኝ ስለት

አልረሳም ምህረትህን አልረሳም
ክብር ምስጋና ይድረስህ
ዘመኔን ሁሉ ላምልክህ
ክብር ምስጋና ይድረስህ
ትውልዴ በሁሉ ያክብርህ
[ Correct these Lyrics ]

[ Correct these Lyrics ]

We currently do not have these lyrics. If you would like to submit them, please use the form below.


We currently do not have these lyrics. If you would like to submit them, please use the form below.




ትላንትን በአንተ አልፌ ዛሬ ላይ ቆሜለሁ
ክብር እና ምሰጋና ወዳሴ ይሄው
ይዤ መጥቻለሁ

ተደረጎልኛል እናእንዴት ዝም እላለሁ
የኔ ጌታ
ያረከዉን አስቤ አመልክሀለው
በእውነት አመልክሀለው
በመንፈስ አመልክሀለው

አልረሳም ምህረትህን አልረሳም
ክብር ምስጋና ይድረስህ
ዘመኔን ሁሉ ላምልክህ
ክብር ምስጋና ይድረስህ
ትውልዴ በሁሉ ያክብርህ

እዩ እዩ የመሰቀሉን ስራ
እዩ እንዴት እንደወደደን
እዩ በደሙ አንፅቶ
እዩ ፃድቃኖቸ አረገን
ልጆቹ አረገን

አልረሳም ምህረትህን አልረሳም
ክብር ምስጋና ይድረስህ
ዘመኔን ሁሉ ላምልክህ
ክብር ምስጋና ይድረስህ
ትውልዴ በሁሉ ያክብርህ

አንተ ከእኛ ጋረ ባትሆን ኖሮ
አንተ ከእኛ ጋረ ባትቆም ኖሮ
ህያው እያለን ጠላት በዋጠን ኖሮ አሀሀ

እየሱሰ የሰላም አለቃ
እየሱሰ ያለም ሁሉ ቤዛ
እየሱሰ የደሀ አደግ አባት
እየሱሰ ለደከሙት ብርታት

ስለት አለብኝ ስለት ስለት
ስለት አለብኝ ስለት
በመከራዬ ቀን ቤቴል ላይ ሆኜ የተሳልኩት
ስለት አለብኝ ስለት ስለት ስለት አለብኝ ስለት

አልረሳም ምህረትህን አልረሳም
ክብር ምስጋና ይድረስህ
ዘመኔን ሁሉ ላምልክህ
ክብር ምስጋና ይድረስህ
ትውልዴ በሁሉ ያክብርህ
[ Correct these Lyrics ]
Writer: Thitina Gedefaw, Abegiya Thitina
Copyright: Lyrics © O/B/O DistroKid




Abegiya Netshant - Eyuit (Live) Video
(Show video at the top of the page)


Performed By: Abegiya Netshant
Language: English
Length: 7:16
Written by: Thitina Gedefaw, Abegiya Thitina

Tags:
No tags yet