ልተዉ ነበረ ከልቤ ውስጥ አስቀምጬህ ነበር
በጣም ከባድ አሳማሚ አሁን ግን ልተውህ
ወድጂህ ጠብቄህ አሁን ግን ልተውህ ነው
ትላንት ትዋውቄህ በህልሚ ነበርክ
በፍቅርወደኔ መጥተህ እንባ በአይኔ ላይ እየዞረ
ትወደኛለህ እኔ መተዉ ትፈልጋለህ እየጠበክ ነዉ ሁሎም ቅርብህ ነዉ መሆን የምትረልገዉ
እባክህ እንዳትተወኝ እንደምታስታዉሰኝ አላዉቅም
ፍቅሬን እንዳለ ወሰድከዉ መታወቅ ከሆነ ችግር የለዉም
ደስታን ነዉ የሚያለመልመዉ ሀዘንን ሁሉ ትቼ የወደድከኝ
እስዋን በእኔ አይተህ ነዉ እኔ ግን የበለጠ እንድወድዉ
ሁሎም እጠብቅሀለዉ መቼም
አልተዉህም የኔ ፍቅር የኔ ዉድ እባክህ ለዘላለም አንድ ላይ እንሆናለን በለኝ
ዝምብለህ እመነኝ እጄን አጥብቀህ ያዘኝ
ከእደገና እንዳትተወኝ